• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

Details
Tue, 24 May 2022 6:24 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ3ኛ ዲግሪ ምሩቃን በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉ በትምህርት ሂደቱ ዙሪያ ግንቦት 10/2014 ዓ/ም የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡ 

Read more: በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

Vacancy Announcement -2022

Details
Fri, 20 May 2022 3:59 pm

CDE Vacancy -2022

በቅድመ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የግለ ግምገማ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 20 May 2022 3:53 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ግምገማና ትግበራ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በሁሉም ካምፓስ በሚገኙ የቅድመ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የግለ ግምገማ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ግንቦት 10/2014 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡

Read more: በቅድመ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የግለ ግምገማ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

Details
Fri, 20 May 2022 3:31 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት የሰብዓዊ መብት ክበብ ለማቋቋምና በጋራ ለመሥራት ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ጋር በየዓመቱ እየታደሰ ለ3 ዓመት የሚቆይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 10/2014 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ በዕለቱ የሰብዓዊ መብት ኮሚቴዎችም ተመርጠዋል፡፡ 

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

በመሠረታዊ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለመምህራንና ለተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 20 May 2022 3:05 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት ከተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር የምሥራቅ አፍሪካ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት (United Nations Office of the High Commissioner, East African Branch) እና ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲውና እና በከተማው ከሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 84 ተማሪዎች እንዲሁም ለመምህራንና ለዩኒቨርሲቲው ነፃ የሕግ ድጋፍ መስጫ ማዕከላት ሠራተኞች በመሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ ከግንቦት 8-10/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: በመሠረታዊ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለመምህራንና ለተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

  1. በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለተመደቡ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ
  2. ‹‹የዜጎች ቀጥተኛ ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል የምሁራን ውይይት ተካሄደ
  3. 8ኛው ሀገራዊ ምርምር ለልማት ዓውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
  4. ለ3ኛ ዲግሪ ትምህርት አመልካች ሴት መምህራን የማነቃቂያ ሥልጠና ተሰጠ

Page 244 of 522

  • 239
  • 240
  • 241
  • 242
  • 243
  • 244
  • 245
  • 246
  • 247
  • 248

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap