• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ለአዲስ ተቀጣሪ መምህራን መሠረታዊ የማስተማር ሥነ-ዘዴ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 23 February 2022 6:59 am

የዩኒቨርሲቲው የስነ-ትምህርትና ስነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት ለ2014 ዓ/ም አዲስ ተቀጣሪ መምህራን ከየካቲት 7-11/2014 ዓ/ም መሠረታዊ የማስተማር ሥነ-ዘዴ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
ሥልጠናው የትምህርት ዕቅድ አዘገጃጀት፣ የክፍል ውስጥ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አጠቃቀም፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሥነ-ምግባር ሕጎች፣ የክፍል አያያዝና ቁጥጥር፣ የትምህርት ምዘናና ተማሪ ተኮር የማስተማሪያ ሥነ-ዘዴ በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአዲስ ተቀጣሪ መምህራን መሠረታዊ የማስተማር ሥነ-ዘዴ ሥልጠና ተሰጠ

ሳሃይ ሶላር ፕሮጀክት በእስከ አሁን ቆይታው 23 ጤና ጣቢያዎችንና 6 ት/ቤቶችን የፀሐይ ታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ

Details
Tue, 22 February 2022 1:03 pm

የሳሃይ ሶላር ፕሮጀክት የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የካቲት 14/2013 ዓ/ም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ፕሮጀክቱ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ በቀደሞው ጋሞ ጎፋ ዞን፣ በUniversity of Applied Sciences and Arts of Southern Switzerland እና በሳሃይ ሶላር ማኅበር እ.ኤ.አ በ2015 በተፈረመ የትብብር ስምምነት መሠረት የተከናወነ ሲሆን በእስከ አሁን ቆይታው 23 ጤና ጣቢያዎችንና 6 ት/ቤቶችን የ24 ሰዓት የፀሐይ ታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ ማድረጉ በዳሰሳ ጥናቱ ተመልክቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ሳሃይ ሶላር ፕሮጀክት በእስከ አሁን ቆይታው 23 ጤና ጣቢያዎችንና 6 ት/ቤቶችን የፀሐይ ታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ

በደንበኛ አያያዝና አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 21 February 2022 11:57 am

የዩኒቨርሲቲው ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት፣ ከለውጥና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና ከማኔጅመንት ት/ክፍል ጋር በመተባበር ከተለያዩ የሥራ ክፍሎች ለተወጣጡ አገልግሎት ሰጪ ሠራተኞች በደንበኛ አያያዝና ጥራት ያለው አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከየካቲት 10-11/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በደንበኛ አያያዝና አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

በነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት የሥራ አፈፃፀምና ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 21 February 2022 11:57 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት በነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት የሥራ አፈፃፀምና ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ከነፃ የሕግ ድጋፍ ማዕከላት አስተባባሪዎችና ከት/ቤቱ መምህራን ጋር የካቲት 12/2014 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት የሥራ አፈፃፀምና ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ /INSA/ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር መሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ

Details
Mon, 21 February 2022 7:34 am

የአገሪቱን መረጃና የመረጃ መሠረተ ልማቶች ለመጠበቅ የሚያስችል አቅም በመገንባት የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም የማስጠበቅ ተልዕኮን አንግቦ እየሠራ የሚገኘው የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ /INSA/ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመስኩ የሠለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት እንዲሁም በምርምርና ልማት ሥራዎች ላይ በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የካቲት 10/2014 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ /INSA/ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር መሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ

  1. የ2014 ዓ/ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ተገመገመ
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ ት/ቤቶች ለተወጣጡ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምኅንድስናና ሒሳብ ትምህርት መስኮች የተግባር ሥልጠና እየሰጠ ነው
  3. በፍትሕና የሕግ አገልግሎት ሥራዎች የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእውቅናና የዋንጫ ሽልማት ተበረከተለት
  4. የእጩ ዶ/ር ማንጉዳይ መርጮ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Page 260 of 522

  • 255
  • 256
  • 257
  • 258
  • 259
  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap