• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለተወጣጡ መምህራን ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 01 February 2022 12:39 pm

በዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከ13 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለተወጣጡ መምህራን ‹‹Solid work››፣ ‹‹Arc cad›› እና ‹‹Auto cad›› በተሰኙ የኮንስትራክሽን ሶፍትዌሮች ዙሪያ ከጥር 16-20/2014 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ 

Read more: ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለተወጣጡ መምህራን ሥልጠና ተሰጠ

‹‹ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም እንገንባ ›› በሚል መሪ ቃል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 31 January 2022 7:10 am

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴርና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ትብብር ‹‹ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም እንገንባ›› በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲ ሕዝብ ግንኙነት ም/ፕሬዝደንት፣ ዳይሬክተሮችና የዘርፉ ባለሙያዎች ጥር 21/2014 ዓ/ም ውይይት አካሂደዋል፡፡

Read more: ‹‹ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም እንገንባ ›› በሚል መሪ ቃል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውይይት ተካሄደ

የወባ በሽታ መድኃኒቶች ውጤታማነትን ለመፈተሽ የሚከናወነውን የምርምር ፕሮጀክት ለመጀመር ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 26 January 2022 7:57 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና አርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል አውስትራሊያ ሀገር ከሚገኘው ‹‹Menzies School of Health Research›› ከተሰኘ የጤና ምርምር ት/ቤት ጋር ‹‹Effectiveness of Novel Approaches to Radical Cure of Vivax Malaria with Tafenoquine and Primaquine›› በሚል ርዕስ የሚያከናውኑትን ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት መጀመር የሚያስችል በ‹‹Clinical Trial›› የምርምር ሥነ-ምግባርና ፕሮቶኮሎች ዙሪያ በምርምሩ ለሚሳተፉ ስፔሻሊስት ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች ከት/ቤቱ በመጡ ባለሙያ ከጥር 13/2014 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 ቀናት ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የወባ በሽታ መድኃኒቶች ውጤታማነትን ለመፈተሽ የሚከናወነውን የምርምር ፕሮጀክት ለመጀመር ሥልጠና ተሰጠ

የእጩ ዶ/ር እንደልቡ ጎኣ የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 24 January 2022 6:57 am


በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ትምህርት ክፍል ላላፉት 5 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት እጩ ዶ/ር እንደልቡ ጎኣ የምርምር ሥራቸውን ጥር 14/2014 ዓ/ም የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርበው ተገምግሟል፡፡የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡   

Read more: የእጩ ዶ/ር እንደልቡ ጎኣ የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Fri, 21 January 2022 7:02 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

መልካም በዓል!!

  1. በሥርዓተ ጾታ፣ ጾታዊ ትንኮሳና ጥቃትን በመከላከል ላይ እንዲሁም የአመራርና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ::
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ArcGIS›› ሶፍትዌርን ለ3 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ አገኘ
  3. ‹‹Effective Project Planning and Monitoring›› በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ
  4. በዩኒቨርሲቲው መምህር የተዘጋጀው ‹‹EASY WAYS TO READ IN ENGLISH›› መጽሐፍ ተመረቀ

Page 263 of 522

  • 258
  • 259
  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap