• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በሥርዓተ ጾታ፣ ጾታዊ ትንኮሳና ጥቃትን በመከላከል ላይ እንዲሁም የአመራርና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ::

Details
Fri, 21 January 2022 6:53 am

የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በኃላፊነት ላይ ላሉ ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርና የአስተዳደር ክሂሎት እንዲሁም ለጸሐፊዎችና የቢሮ ረዳቶች በሥርዓተ ጾታ፣ ጾታዊ ትንኮሳና ጥቃትን በመከላከል ላይ ከጥር 04 - 06/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በሥርዓተ ጾታ፣ ጾታዊ ትንኮሳና ጥቃትን በመከላከል ላይ እንዲሁም የአመራርና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ::

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ArcGIS›› ሶፍትዌርን ለ3 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ አገኘ

Details
Mon, 17 January 2022 8:13 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ የጂኦግራፊያዊ መረጃ ሥርዓት፣ ሶፍትዌር፣ የዌብ ጂ.አይ.ኤስ (GIS)ና የጂኦዳታቤዝ አስተዳደር መተግበሪያዎች አቅራቢ ድርጅት ከሆነው ‹‹Environmental Systems Research Institute (ESRI)›› ጋር ባደረገው ስምምነት መሠረት ለመማር ማስተማር፣ ለምርምር፣ ለቴክኖሎጂ ፈጠራና አስተዳደራዊ ሥራዎች የሚውል ‹‹ArcGIS›› ሶፍትዌርን ለ3 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ አግኝቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ArcGIS›› ሶፍትዌርን ለ3 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ አገኘ

‹‹Effective Project Planning and Monitoring›› በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 13 January 2022 7:40 am

በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ከግንባታ ዘርፍ ጋር የተያያዘ ትምህርት ለሚሰጡ መምህራን፣ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎችና በዘርፉ እየሠሩ ላሉ የአርባ ምንጭ ከተማ ማዘጋጃ ቤትና የዩኒቨርሲቲው ባለሙያዎች ‹‹Effective Project Planning and Monitoring›› በሚል ርዕስ ከታኅሣሥ 25-26/2014 ዓ.ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹Effective Project Planning and Monitoring›› በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ

በዩኒቨርሲቲው መምህር የተዘጋጀው ‹‹EASY WAYS TO READ IN ENGLISH›› መጽሐፍ ተመረቀ

Details
Mon, 10 January 2022 8:02 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ት/ክፍል መምህርና ተመራማሪ ዶ/ር መለሰ መንገሻ ‹‹EASY WAYS TO READ IN ENGLISH›› በሚል ርዕስ ከKG - 4ኛ ያለውን የክፍል ደረጃ መሠረት አድርጎ የተዘጋጀው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፍኖተ ንባብ አጋዥ መጽሐፍ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ተመርቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በዩኒቨርሲቲው መምህር የተዘጋጀው ‹‹EASY WAYS TO READ IN ENGLISH›› መጽሐፍ ተመረቀ

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ተይዘው ሲታዩ የቆዩ ጉዳዮች ውሳኔ ተሰጠ

Details
Mon, 10 January 2022 8:02 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ሲታዩ የቆዩ የግድያ፣ የአስገድዶ መድፈር እና የአዳራሽ ወንበር ግዢ ክሶች የፍ/ቤት ውሳኔ የተሰጠባቸው መሆኑ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ተገልጿል፡፡

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ተይዘው ሲታዩ የቆዩ ጉዳዮች ውሳኔ ተሰጠ

  1. የካምፓስ ሕይወት አማካሪነት/Campus Life Mentorship/ ሥልጠና ተሰጠ
  2. በተለያዩ ወረዳዎች እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
  3. የገና በዓል መልካም ምኞት መግለጫ
  4. በጋሞ ዞን ወረዳዎች የሚገነቡ የባዮ ጋዝ ማብለያዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

Page 264 of 522

  • 259
  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap