• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና የካውንስል አባላት ጋር ውይይት አካሄደ

Details
Tue, 28 December 2021 8:35 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ የ2013 ዓ/ም የሥራ አፈጻጸምን መሠረት በማድረግ በመማር ማስተማር፣ በጥናትና ምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎት እንዲሁም በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና የካውንስል አባላት ጋር ከታኅሣሥ 7-9/2014 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና የካውንስል አባላት ጋር ውይይት አካሄደ

በፎረንሲክ ወንጀል ምርመራና ማስረጃ አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 23 December 2021 7:35 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት እና ከጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ ጋር በመተባበር በፎረንሲክ ወንጀል ምርመራ ዘዴና ማስረጃ አያያዝ ዙሪያ ከጋሞ ዞን ለተወጣጡ 36 የፎረንሲክ ምርመራ ፖሊስ መኮንኖች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ለተወጣጡ የጥበቃ ሠራተኞች ከታኅሣሥ 7-9/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በፎረንሲክ ወንጀል ምርመራና ማስረጃ አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለ1ኛ ተርም የርቀት ትምህርት አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Thu, 23 December 2021 7:06 am

የ2014 ዓ/ም የ1ኛ ተርም የአዲስ ተመዝጋቢዎች የ1ኛ ሴሚስተር የርቀት ትምህርት የምዝገባ፣ የቲቶሪያልና የፈተና መርሃ-ግብር ከዚህ ቀጥሎ ባለው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት በተመዘገባችሁበት ማዕከል የሚከናወን መሆኑን እየገለጽን በጊዜ ሠሌዳዉ መመዝገብ ያልቻለ ተማሪ በቅጣት መመዝገብ የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Read more: ለ1ኛ ተርም የርቀት ትምህርት አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ

ዶ/ር አዲሱ ፈቃዱ በሀገር አቀፍ የምግብ ፈጠራ ሥራዎች ውድድር 1ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኑ

Details
Tue, 21 December 2021 2:43 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የባዮ ቴክኖሎጂ መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር አዲሱ ፈቃዱ በኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በተደረገ ሀገር አቀፍ የምግብ ፈጠራ ሥራዎች ውድድር 1ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ውድድሩ ከኅዳር 29 - ታኅሣሥ 1/2014 ዓ/ም ከተካሄደው ሀገር አቀፍ የሥነ-ምግብ ምርምር ኮንፍረንስ ጋር ተያይዞ የተደረገ ሲሆን በውድድሩ ከ11 ተቋማት የተወጣጡ የፈጠራ ሰዎች ተካፍለዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዶ/ር አዲሱ ፈቃዱ በሀገር አቀፍ የምግብ ፈጠራ ሥራዎች ውድድር 1ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኑ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ ተቋማት የመጻሕፍት ድጋፍ አደረገ

Details
Tue, 21 December 2021 2:43 pm

የዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጽሑፍ አማርኛ ት/ክፍል ጋር በመተባበር ለአርባ ምንጭ ከተማ ማረሚያ ተቋም፣ ለጨንቻ ከተማ ወጣቶች ቤተ-መጻሕፍትና በጨንቻ ለሚገኘው ሆሎኦና ላካ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ታኅሣሥ 6/2014 ዓ.ም የመጻሕፍት ድጋፍ አድርጓል፡፡ መጻሕፍቱ በቁጥር 433 ሲሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ፣ የተለያዩ ጀግኖች ታሪክ፣ ልብወለዶች፣ ማኅበራዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ፣ የቋንቋ እና የትምህርት ማጣቀሻዎችን የሚያካትቱ ናቸው፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ ተቋማት የመጻሕፍት ድጋፍ አደረገ

  1. በአስትሮኖሚ ጣቢያዎች /Astronomical sites/ ላይ ወርክሾፕ እና የጉጌ ህዋ ሳይንስ ጣቢያ ምልከታ ተካሄደ
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር አካሄደ
  3. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች
  4. ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Page 267 of 522

  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268
  • 269
  • 270
  • 271

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap