• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በአስትሮኖሚ ጣቢያዎች /Astronomical sites/ ላይ ወርክሾፕ እና የጉጌ ህዋ ሳይንስ ጣቢያ ምልከታ ተካሄደ

Details
Tue, 21 December 2021 2:43 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ት/ክፍል ከዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት እና ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስትሮኖሚና አስትሮ ፊዚክስ ዲፓርትመንት ጋር በመተባበር ታኅሣሥ 04/2014 ዓ/ም ሥልጠናዊ ወርክሾፕ አዘጋጅቷል፡፡ በወርክሾፑ ማጠናቀቂያም በኢንስቲትዩቱ እንደ ሀገር ከተያዙ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ በሆነው በጉጌ ተራራ በመገኘት የጣቢያ ምልከታ ተከናውኗል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በአስትሮኖሚ ጣቢያዎች /Astronomical sites/ ላይ ወርክሾፕ እና የጉጌ ህዋ ሳይንስ ጣቢያ ምልከታ ተካሄደ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር አካሄደ

Details
Tue, 21 December 2021 2:11 pm

የሀገር መከላከያ ሠራዊትን፣ በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችንና የዘማች ቤተሰቦችን ለመደገፍ የ2ኛ ደረጃ መምህራንንና ተማሪዎችን በማሳተፍ የተጀመረው ሀገራዊ የድጋፍ ዘመቻ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በዩኒቨርሲቲው ኮሚዩኒቲ ት/ቤት ታኅሣሥ 01/2014 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር አካሄደ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች

Details
Tue, 21 December 2021 1:57 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል የዩኒቨርሲቲያችንን ማኅበረሰብ የሀገራችን ብሔራዊ ጉዳዮችን በሚያገኙት ሚዲያ ሁሉ (በዋነኛነት በሶሻል ሚዲያ ላይ) እንዲያስተጋቡና እንዲያስተዋውቁ ማስተባበር ዋና ተግባሩ ነው፡፡ ለዚህም ተግባር ይረዳ ዘንድ የሀገራችንን ብሔራዊ አጀንዳዎች ለዜጎች በስፋት ማስተዋወቅና ግንዛቤ ማስጨበጥ በጣም አስፈላጊና ቀዳሚ ሥራ ነው፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች

ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Details
Wed, 15 December 2021 8:36 am

ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን ‹‹በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ የኃይል ጥቃቶችን በመከላከልና በማስቆም አጋርነታችንን እናሳይ!›› በሚል መሪ ቃል ሳውላ ካምፓስን ጨምሮ በዩኒቨርሲቲው ሁሉም ካምፓሶች ከኅዳር 16/2014 ዓ/ም ጀምሮ ተከብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ “Applied Chemistry” እና “Medical Radiology” ተማሪዎች በሙሉ

Details
Wed, 15 December 2021 8:22 am

ከዛሬ ኅዳር 27/2014 ዓ/ም ጀምሮ ሪፖርት በማድረግ ትምህርት እንድትጀምሩ አጥብቀን እናሳስባለን፡፡

የሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

  1. ‹‹Case Based Discussion›› በተሰኘ የማስተማሪያና የምዘና ዘዴ ላይ ለሕክምና መምህራን ሥልጠና ተሰጠ
  2. የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ
  3. የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹ArcGIS and Remote Sensing›› ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ
  4. ከአርባ ምንጭ ከተማ የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

Page 268 of 522

  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268
  • 269
  • 270
  • 271
  • 272

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap