• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “RUNRES” ፕሮጀክት የአፈፃፀም ቅኝት ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Thu, 25 November 2021 1:49 pm

የዩኒቨርሲቲው “RUNRES” ፕሮጀክት ከመጀመሪያ ዙር ቆይታው የ2 ዓመታት አፈፃፀሙን ለመቃኘት ኅዳር 02/2014 ዓ/ም በኃይሌ ሪዞርት ወርክሾፕ አዘጋጅቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “RUNRES” ፕሮጀክት የአፈፃፀም ቅኝት ወርክሾፕ አካሄደ

በኢንተርንሺፕ ላይ የምትገኙ የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች በሙሉ

Details
Tue, 23 November 2021 9:00 am

ከአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች በኢንተርንሺፕ ላይ የቆያችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መመለሻ ጊዜ ኅዳር 24/2014 ዓ.ም ሲሆን የመመዝገቢያ ጊዜ ከኅዳር 24-26/2014 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቀ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመለሱ በኢንተርንሺፕ ላያ የቆያችሁበትን ሪፖርት አጠናቅቃችሁ ለሚመለከተው ፋከልቲ ገቢ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ ያሳስባል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ባለድርሻ አካላትና ለበጎ መልዕክተኞች የስብዕና ግንባታ ሥልጠና ሰጠ

Details
Tue, 23 November 2021 8:56 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት ከአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለባለድርሻ አካላት፣ ለቢሮ ኃላፊዎችና ከ19ኙ ቀበሌያት ለተወጣጡ 70 በጎ መልዕክተኞች ከኅዳር 2-4/2014 ዓ/ም በአስተሳሰብ ለውጥና በማኅበራዊ ጉዳይ ተግባራት ላይ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ባለድርሻ አካላትና ለበጎ መልዕክተኞች የስብዕና ግንባታ ሥልጠና ሰጠ

ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን የሥራ ፈጠራ ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 23 November 2021 8:46 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል ከኢትዮጵያ ሥራ ፈጠራ ልማት ማዕከል ጋር በመተባበር በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ከጥቅምት 29 -ኅዳር 4/2014 ዓ/ም የሥራ ፈጠራ ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን የሥራ ፈጠራ ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

‹‹የትምህርት ምዘናና ግምገማ ሚና ለትምህርት ጥራት›› በሚል ርዕስ ለትምህርት አመራር አካላት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 23 November 2021 8:32 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት ‹‹የትምህርት ምዘናና ግምገማ ሚና ለትምህርት ጥራት›› በሚል ርዕስ ለትምህርት አመራር አካላት ኅዳር 1/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹የትምህርት ምዘናና ግምገማ ሚና ለትምህርት ጥራት›› በሚል ርዕስ ለትምህርት አመራር አካላት ሥልጠና ተሰጠ

  1. አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በፕሮጀክት ንድፈ-ሃሳብ አዘገጃጀት ላይ ሥልጠና ሰጠ
  2. በ2014 የትምህርት ዘመን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
  3. በዓባያ ካምፓስ የተገነባው የአስተዳደርና የመምህራን ቢሮ ሕንፃ ተመርቆ ሥራ ጀመረ
  4. ለሳውላ ካምፓስ የአስተዳደር ሠራተኞች በሥርዓተ-ጾታና ጾታዊ ትንኮሳ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

Page 271 of 522

  • 266
  • 267
  • 268
  • 269
  • 270
  • 271
  • 272
  • 273
  • 274
  • 275

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap