• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በፕሮጀክት ንድፈ-ሃሳብ አዘገጃጀት ላይ ሥልጠና ሰጠ

Details
Thu, 18 November 2021 9:10 am

አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከAMU-IUC ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለአምስቱ ፋከልቲ ዲኖች፣ ኃላፊዎች፣ አስተባባሪዎችና መምህራን በፕሮጀክት ንድፈ-ሃሳብ ዋና ዓላማዎችና አዘገጃጀት ላይ ጥቅምት 24/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በፕሮጀክት ንድፈ-ሃሳብ አዘገጃጀት ላይ ሥልጠና ሰጠ

በ2014 የትምህርት ዘመን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Thu, 18 November 2021 8:52 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የሚደረግበት ቀን ኅዳር 12/2014 ዓ.ም

Read more: በ2014 የትምህርት ዘመን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

በዓባያ ካምፓስ የተገነባው የአስተዳደርና የመምህራን ቢሮ ሕንፃ ተመርቆ ሥራ ጀመረ

Details
Thu, 18 November 2021 8:43 am

በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ (ዓባያ ካምፓስ) የተገነባው የአስተዳደርና የመምህራን ቢሮ ሕንፃ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንትና ሌሎች ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተገኙበት ጥቅምት 26/2014 ዓ/ም ተመርቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በዓባያ ካምፓስ የተገነባው የአስተዳደርና የመምህራን ቢሮ ሕንፃ ተመርቆ ሥራ ጀመረ

ለሳውላ ካምፓስ የአስተዳደር ሠራተኞች በሥርዓተ-ጾታና ጾታዊ ትንኮሳ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 18 November 2021 8:21 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ለሳውላ ካምፓስ የአስተዳደር ሠራተኞች በሥርዓተ-ጾታና ጾታዊ ትንኮሳ ዙሪያ ጥቅምት 25/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለሳውላ ካምፓስ የአስተዳደር ሠራተኞች በሥርዓተ-ጾታና ጾታዊ ትንኮሳ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

በኢንደስትሪና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ ያተኮሩ የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ተገመገሙ

Details
Thu, 18 November 2021 7:38 am

የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የኅብረተሰቡን ችግር ሊፈቱ የሚችሉና በኢንደስትሪና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ ያተኮሩ 15 የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ ጥቅምት 30/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በኢንደስትሪና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ ያተኮሩ የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ተገመገሙ

  1. በጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ የተራቆቱና የተጎዱ ሥነ-ምኅዳሮችን መልሶ ለማቋቋም በሚያስችል ፕሮጀክት ላይ ውይይት ተካሄደ
  2. Students Auto Placement
  3. የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2014 የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት ላይ ውይይት አካሄደ
  4. የዓለም መምህራን ቀንን ምክንያት ያደረገ ኮንፈረንስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Page 272 of 522

  • 267
  • 268
  • 269
  • 270
  • 271
  • 272
  • 273
  • 274
  • 275
  • 276

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap