• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ከዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የተላለፈ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት

Details
Mon, 26 July 2021 12:09 pm

ሀገራችን ኢትዮጵያ በመንግሥትና በሕዝብ ሁለንተናዊ ተሳትፎ እየገነባች የሚገኘው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ መላው የዩኒቨርሲቲያችን ማኅበረሰብና ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!

ግድቡ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለሀገራችን ዕድገት መፋጠን በሙሉ አቅም አገልግሎት መስጠት እስኪጀምር ለግንባታው የነበረው ሁለንተናዊ ሕዝባዊ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና ማኅበረሰቡም እንደ ከዚህ ቀደም ሁሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀሪ የግንባታ ሥራዎች እስከሚጠናቀቁ ድረስ አስፈላጊውን ሁሉ አስተዋፅዖ ማድረጋቸውን አጠናክረው የሚቀጥሉ መሆኑን አረጋግጣለሁ።

Read more: ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ከዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የተላለፈ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድ በዩኒቨርሲቲው ካውንስል ተገምግሞ ፀደቀ

Details
Mon, 26 July 2021 11:52 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድ የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት በተገኙበት ሐምሌ 15/2013 ዓ/ም ተገምግሞ ጸድቋል፡፡ ከካውንስል አባላቱ በዕቅዱ ላይ ሊሻሻሉ፣ሊካተቱና ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ነጥቦች ቀርበዋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድ በዩኒቨርሲቲው ካውንስል ተገምግሞ ፀደቀ

ዋናው ግቢ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በአገልግሎት አጠቃቀም ዙሪያ ኦረንቴሽን ሰጠ

Details
Mon, 26 July 2021 11:52 am

በ2013 ዓ.ም በዋናው ግቢ በቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ለተመደቡ 1,100 አዲስ ገቢ ተማሪዎች በቤተ-መጻሕፍት፣ በሬጅስትራርና በተማሪዎች አገልግሎት ዘርፍ አጠቃቀም እንዲሁም በተማሪዎች የዲሲፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሐምሌ 16/2013 ዓ.ም ኦረንቴሽን ተሰጥቷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዋናው ግቢ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በአገልግሎት አጠቃቀም ዙሪያ ኦረንቴሽን ሰጠ

Call for Comprehensive Grand Research Project Proposals

Details
Mon, 26 July 2021 11:48 am

Call for Proposals (Small Grants for Young Researchers)

Details
Mon, 26 July 2021 11:46 am
  1. 1st Round Call for Proposals(For 2014 EC)
  2. CALL FOR PROPOSAL: Academic Year 2014 E.C
  3. በፍልሰት እና በግብርናና ገጠር ልማት መካከል ባለው ቁርኝት ዙሪያ ጥናት ለማካሄድ የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሄደ
  4. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የድኅረ-ምረቃ ክረምት ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ

Page 286 of 522

  • 281
  • 282
  • 283
  • 284
  • 285
  • 286
  • 287
  • 288
  • 289
  • 290

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap