
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዘርፍ ጽ /ቤት ጋር በመተባበር ለአርባ ምንጭ ከተማ ስራ አጥ ወጣቶች በመሠረታዊ ሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ የሥራ ፈጠራ ማነቃቂያ ሥልጠና ሰኔ 11/2013 ዓ.ም ሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው ውስጣዊ ተነሳሽነት እንዲፈጠር የማነቃቂያ ሃሳቦች፣ መሠረታዊ የሥራ ፈጠራ ክሂሎት፣ የቢዝነስ ዕቅድ አዘገጃጀት እና መልካም አጋጣሚዎችን ወደ ሥራ ፈጠራ ሃሳብ መቀየር በሚያስችሉ ነጥቦች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ ከተማ ስራ አጥ ወጣቶች መሠረታዊ የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

- Details
Program: Biodiversity Conservation and Management
Title: Ecology of Small Mammals Human-Modified Habitats Near the Western Shore of Lake Abaya, Southern Ethiopia
Monday: 28 June 2021 @ 3:00 PM

- Details
Foreign Ministry, Ministry of Science and Higher Education and Ministry of Water, Irrigation and Electricity hosted a virtual meeting to address top officials of 45 universities to create consensus among them on raging issues surrounding Grand Ethiopian Renaissance Dam’s realization. Click here to see the pictures
Read more: GERD Realization: Intellectuals told to debunk Egypt, Sudan’s lie

- Details
Arba Minch University’s Institute of Technology has conducted 2nd national conference on ‘Innovation and Challenges in Engineering and Technology for Sustainable Development’ at Main Campus from 16th to 17th June, 2021. Click here to see the pictures
Read more: IoT hosts national meet on Innovation and Challenges in Engg & Tech

- Details
‹‹የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለዘላቂ ልማት እና ተግዳሮቶች›› በሚል ርዕስ 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት /2nd National Conference on Innovation and Challenges in Engineering and Technology for Sustainable Development›› ከሰኔ 9 - 10/2013 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹የኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለዘላቂ ልማት እና ተግዳሮቶች›› በሚል ርዕስ 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት ተካሄደ
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ
- Indian Expatriate Dr Vishnu dies in road mishap
- ‹‹ድምጻችን ለነፃነታችንና ለሉዓላዊነታችን›› በሚል መሪ ቃል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በጋራ ድምጽ የሚያሰሙበት መርሃ-ግብር ተካሄደ
- የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ በ3ኛ ዲግሪ ሊያስመርቅ ነው