• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ

Details
Thu, 17 June 2021 8:16 am

የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ከኅዳር 20-25/2014 ዓ/ም የ‹‹Advanced Web Development›› ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ጋር በመተባበር ለICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ

Indian Expatriate Dr Vishnu dies in road mishap

Details
Tue, 15 June 2021 6:54 am

Arba Minch University expatriate instructor, Dr Vishnu Narayanan Vishwanathan Pillai, resident of Kannur district in Kerala, India, was killed along with driver when the private car they were travelling in collided head-on with the public bus coming from Addis Ababa at Sankura woreda, Silte Zone, Ethiopia at 3 pm on 12th June, 2021.

Read more: Indian Expatriate Dr Vishnu dies in road mishap

‹‹ድምጻችን ለነፃነታችንና ለሉዓላዊነታችን›› በሚል መሪ ቃል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በጋራ ድምጽ የሚያሰሙበት መርሃ-ግብር ተካሄደ

Details
Tue, 15 June 2021 6:54 am

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ‹‹ድምጻችን ለነፃነታችንና ለሉዓላዊነታችን›› በሚል መሪ ቃል አገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በጋራ ድምጽ የሚያሰሙበት የበይነ-መረብ መርሃ-ግብር ሰኔ 3/2013 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም በፕሮግራሙ ተሳትፈዋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹ድምጻችን ለነፃነታችንና ለሉዓላዊነታችን›› በሚል መሪ ቃል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በጋራ ድምጽ የሚያሰሙበት መርሃ-ግብር ተካሄደ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ በ3ኛ ዲግሪ ሊያስመርቅ ነው

Details
Tue, 15 June 2021 6:54 am

የዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ባዮሎጂ ትምህርት ክፍል በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ በ3ኛ ዲግሪ ለማስመረቅ የሚያስችለውን ቅድመ ሁኔታ አጠናቋል፡፡ ዕጩ ተመራቂ ሙላቱ ኦሴ ለምረቃ ብቁ የሚያደርገውን ጥናታዊ ጽሑፍ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ምሁራን በተገኙበት ሰኔ 04/2013 ዓ/ም አቅርቧል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም...

በትምህርት ጥራትና አግባብነት ዙሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Mon, 14 June 2021 8:43 am

6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በትምህርት ጥራትና አግባብነት ዙሪያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ካውንስልና ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የተፎካካሪ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ሰኔ 05/2013 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በትምህርት ጥራትና አግባብነት ዙሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

  1. ዩኒቨርሲቲው ለጨንቻ ወረዳ ሆሎኦ ላካ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
  2. ማስታወቂያ
  3. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በ3ኛ ዲግሪ ለማስመረቅ ቅድመ ሁኔታዎችን እያጠናቀቀ ነው
  4. Ph.D. Dissertation Defense

Page 294 of 522

  • 289
  • 290
  • 291
  • 292
  • 293
  • 294
  • 295
  • 296
  • 297
  • 298

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap