
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ‹‹የምሁራንና የዜጎች ንቁ ተሳትፎ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እውን መሆን!›› በሚል መሪ ቃል ግንቦት 24/2013 ዓ.ም ሀገራዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የውይይት መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለአርባ ምንጭ ከተማ ማኅበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች በተለያዩ የሕግ ጉዳዮች ዙሪያ ከግንቦት 18-19/2013 ዓ.ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ከተማ ማኅበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከምዕራብ ዓባያና ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራን ግንቦት 14/2013 ዓ/ም የተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንባብ ክሂሎት ማሻሻያ ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ በሥልጠናው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፊደላት፣ ድምጽና ስያሜያቸው እንዲሁም ተነባቢና አናባቢ ድምጾች በቃላት ውስጥ ሲገቡ የሚያመጡትን ለውጥ ለተማሪዎቹ የሚያስተምሩበት ስነ-ዘዴ በስፋት ተዳሷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራን የእንግሊዝኛ ቋንቋ የንባብ ክሂሎት ማሻሻያ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት ከኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 5ኛው ‹‹ሀገረሰባዊ ዕውቀት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት›› ሀገራዊ ዓውደ ጥናት ግንቦት 26/2013 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 5ኛው ‹‹ሀገረሰባዊ ዕውቀት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት›› ሀገራዊ ዓውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት ከዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ በጫሞ ካምፓስ አካባቢ ካሉ ነጋዴዎች ጋር በወጣት ተማሪዎች ስብዕና ግንባታና የነጋዴው ማኅበረሰብ ባለው ሚና ዙሪያ ግንቦት25/2013 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ