
- Details
AMU’s Community Service Directorate in association with STEM Power has established a mini STEM Centre at Main Campus wherein trainers will be trained to operate different equipments in laboratories. The main goal is to ensure innovators’ mind get wired to look for out-of-the-box solutions for community’s problems, said, STEM Power’s Executive Director and Country Lead for Ethiopia, Ms Kidist Gebreamlak, Click here to see the pictures
Read more: STEM Power inaugurates STEM Centre at Arba Minch University

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የፓርላማ ስብሰባውን ‹‹ሰላማዊና ምቹ የመማር ማስተማሪ ሂደት እንዲኖር ኅብረታችን ትልቁን ሚና ይጫወታል›› በሚል መሪ ቃል መጋቢት 19/2013 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የመጀመሪያ ዙር የፓርላማ ስብሰባ አካሄደ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የጋሞ ዞን አስተዳደር በምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የትብብር መግባቢያ ስምምነት መጋቢት 21/2013 ዓ/ም ተፈራርመዋል፡፡
በመግባቢያ ስምምነቱ ዞኑና ዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰቡን ሕይወት በዘላቂነት መቀየር በሚያስችሉ የምርምር፣ የማኅበረሰብ አገልግሎት፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የአቅም ግንባታ ዘርፎች ላይ በጋራ እንደሚሠሩ ተቀምጧል፡፡ ስምምነቱ ለ4 ዓመታት የሚቆይ ሲሆን ሁለቱ አካላት የሰው ሀብት፣ ቁሳቁስና ፋይናንስ በጋራ እንደሚጠቀሙ በስምምነቱ ተጠቅሷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የጋሞ ዞን አስተዳደር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

- Details
በኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴርና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት 9ኛው ‹‹የሕክምና ት/ቤቶች ካውንስል በኢትዮጵያ›› ጉባዔ ከመጋቢት 16-17/2013 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ፓራዳይዝ ሎጅ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎች፣ ፕሮግራሞች፣ የዘርፉ የ10 ዓመት የልማት ፍኖተ ካርታና ሌሎች ተያያዥ ሰነዶች ዙሪያ እየተሰጠ የሚገኘው ሥልጠናዊ ውይይት በዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች እየተካሄደ ነው፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በዩኒቨርሲቲው 2ኛው ዙር የከፍተኛ ትምህርት ፐሊሲ፣ ስትራቴጂዎችና የ10 ዓመት የልማት ፍኖታ ካርታ ሥልጠና እየተካሄደ ነው
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ
- በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎች፣ ፕሮግራሞች፣ የዘርፉ የ10 ዓመት የልማት ፍኖተ ካርታና ሌሎች ተያያዥ ሰነዶች ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላትና ሠራተኞች ጋር ሥልጠናዊ ውይይት እየተካሄደ ነው
- 125ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልና የብሔራዊ ማኅበረሰብ አቀፍ የበጎ አገልግሎት ሠልጣኞች የሽኝት መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
- የእንሰት ምርት ሂደትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ የተጀመረው ሥራ አበረታች መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ