• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ

Details
Fri, 04 June 2021 6:11 am

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ በሀገራችን ለ45ኛ ጊዜ የተከበረው ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን ‹‹የሴቶችን መብት የሚያከብር ማኅበረሰብ እንገንባ›› በሚል መሪ ቃል መጋቢት 8/2013 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ተከብሯል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ በመክፈቻ ንግግራቸው ሴቶች የኅብረተሰቡ ግማሽ አካል በመሆናቸው በአንድ ሀገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ጉልህ ሚና ሊኖራቸው ይገባል ብለዋል፡፡ በተለያዩ ተፅዕኖዎች ምክንያት የሴቶች ተሳትፎ ከወንዶች ጋር ሲነፃፀር ያነሰ ነው ያሉት ፕሬዝደንቱ አሁን በደረስንበት የዕድገት ደረጃ በዓለም አቀፍም ሆነ በሀገራችን በሁሉም መስኮች የሴቶች ተሳትፎ በመጠንና በውጤታማነት ትልቅ ዕድገት እያሳየ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲውን ለሴት ተማሪዎች ምቹ ለማድረግ ሁሉም በትብብር መሥራት እንደሚጠበቅበትም ፕሬዝደንቱ አሳስበዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎች፣ ፕሮግራሞች፣ የዘርፉ የ10 ዓመት የልማት ፍኖተ ካርታና ሌሎች ተያያዥ ሰነዶች ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላትና ሠራተኞች ጋር ሥልጠናዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

Details
Fri, 04 June 2021 6:08 am

‹‹የጠራ የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ፣ ዕቅድ፣ ፕሮግራሞችና ቁልፍ የውጤት አመላካቾች ግንዛቤና ትግበራ ለኢትዮጵያ ዕደገት፣ ልማትና ብልፅግና›› በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 10/2013 ዓ/ም ጀምሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢና ሳውላ ካምፓስ ከሚገኙ የካውንስል አባላትና ሠራተኞች ጋር የአሠልጣኝነት ሥልጠናዊ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎች፣ ፕሮግራሞች፣ የዘርፉ የ10 ዓመት የልማት ፍኖተ ካርታና ሌሎች ተያያዥ ሰነዶች ዙሪያ...

125ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልና የብሔራዊ ማኅበረሰብ አቀፍ የበጎ አገልግሎት ሠልጣኞች የሽኝት መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Fri, 04 June 2021 6:06 am

125ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ‹‹ዓድዋ የኅብረ-ብሔራዊ አንድነት ዓርማ›› በሚል መሪ ቃል በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር አማካኝነት ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ወደ ዩኒቨርሲቲው በመምጣት ለ45 ቀናት በማኅበረሰብ አቀፍ የበጎ አገልግሎት ሥልጠና ላይ የቆዩ ወጣቶች ሽኝትም ተካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 125ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልና የብሔራዊ ማኅበረሰብ አቀፍ የበጎ አገልግሎት ሠልጣኞች የሽኝት መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

የእንሰት ምርት ሂደትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ የተጀመረው ሥራ አበረታች መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ

Details
Fri, 04 June 2021 6:02 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ባዮቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የእንሰት ምርት ሂደትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ እየሠራ ያለው ሥራ አበረታችና ሊሰፋ የሚገባው መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ተናገሩ፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በዩኒቨርሲቲውና በኢንስቲትዩቱ በኢኖቬቲቭ እንሰት ፕሮጀክት አማካኝነት እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችን ከየካቲት 27-28/2013 ዓ/ም በመስክ በመገኘት ምልከታ አድርገዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የእንሰት ምርት ሂደትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ የተጀመረው ሥራ አበረታች መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ

AMU to launch degree in translation & interpreting, meet on 2nd April

Details
Fri, 04 June 2021 6:01 am

Arba Minch University has inked a memorandum of understanding with Ministry of Culture and Tourism and Ministry of Science & Higher Education wherein Ethiopian government has chosen AMU to launch a degree program on Translation and Interpreting; and modalities in this regard will be hammered out in a conference to be convened at Gamo Zone Culture Hall, Secha, on 2nd April, 2021. Representatives from universities, policy makers and different stakeholders are expected to participate, informs Director of Institute of Culture and Language Research (ICLR), Dr Seid Ahmed Mohammad.

Read more: AMU to launch degree in translation & interpreting, meet on 2nd April

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሰላም ግንባታ ዙሪያ የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና ሰጠ
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኦቾሎኒ መፈልፈያ ማሽን አዘጋጅቶ ለአርሶ አደሩ ለሙከራ አቀረበ
  3. የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሥራ አመራር ሥልጠናዊ ውይይት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ግምገማ አካሄደ

Page 306 of 522

  • 301
  • 302
  • 303
  • 304
  • 305
  • 306
  • 307
  • 308
  • 309
  • 310

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap