• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ማስታወቂያ

Details
Wed, 16 December 2020 8:36 am

ለአርባ ምንጭ ዩነቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ተግባቦት አማራጮች ተመራቂ ተማሪዎች ጥቅምት 25 እና 26 ግቢ እንድትገቡ ከጥቅምት 03/2013 ዓ/ም ጀምሮ ያስተዋወቀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በተፈጠረው አሁናዊ አገራዊ ሁኔታ ምክንያት ከተለያዩ አከባቢዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር የተፈጠረ መሆኑን መገንዘብ ችለናል፡፡

Read more: ማስታወቂያ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ጂኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ለዘርፉ ዕድገት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

Details
Wed, 16 December 2020 8:35 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ጂኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በጂኦ ስፓሻል ትምህርትና ሥልጠና፣ ምርምር፣ ዕድገት እንዲሁም መረጃ ልውውጥ ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ጂኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ለዘርፉ ዕድገት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ምክንያት የተቋረጠውን የመማር ማስተማር ሥራ ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

Details
Wed, 16 December 2020 8:31 am

ዩኒቨርሲቲው ለ7 ወራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን የቅድመ ምረቃ ትምህርት ለማስጀመር በመማር ማስተማሩ ዘርፍ አስፋላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር የቻለ ከበደ ገልፀዋል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ምክንያት የተቋረጠውን የመማር ማስተማር ሥራ ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

የዓባያና ጫሞ ሐይቆች ከመጠን በላይ በመሙላት ከብዙ ዓመታት በኋላ ዳግም መገኛኘታቸው ተገለጸ

Details
Wed, 16 December 2020 8:30 am

ላለፉት ሦስት ዓመታት እየጣለ ባለው ዝናብ አማካኝነት እየገባ ባለው ከፍተኛ ደለል ምክንያት የዓባያና ጫሞ ሐይቆች ከመጠን በላይ መሙላታቸውና ከብዙ ዓመታት በኋላ ሐይቆቹ ዳግም መገናኘታቸው ተገልጿል፡፡ ላለፉት 45 ዓመታት ተቋርጦ የቆየው ጫሞ በሰገን በኩል የሚያደርገው ፍሰትም ጥቅምት 16/2013 ዓ/ም ዳግም ጀምሯል፡፡

Read more: የዓባያና ጫሞ ሐይቆች ከመጠን በላይ በመሙላት ከብዙ ዓመታት በኋላ ዳግም መገኛኘታቸው ተገለጸ

የነባርና አዲስ ገቢ ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ

Details
Wed, 16 December 2020 8:28 am

የ2013 የትምህርት ዘመን፡-

1. የምዝገባ ቀናት - ከጥቅምት 18-20/2013 ዓ.ም

2. የምዝገባ ቦታ - በካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች

3. ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ጥቅምት 23/2013 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

  1. የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ መርሃ ግብር ማስታወቂያ
  2. የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ክብርት አምባሳደር ሣህለወርቅ ዘውዴ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ድጋፍ እንደሚደረግ ገለጹ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሥርዓተ ፆታ ግንዛቤና አተገባበር ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጠ
  4. Advertisement for Deanship Position of College of Agricultural Sciences

Page 321 of 522

  • 316
  • 317
  • 318
  • 319
  • 320
  • 321
  • 322
  • 323
  • 324
  • 325

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap