• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ መርሃ ግብር ማስታወቂያ

Details
Wed, 16 December 2020 8:27 am

በ2012 ዓ/ም በኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመማር ማስተማር ሂደት በ2013 የትምህርት ዘመን እንዲቀጥል መንግሥት በወሰነው መሠረት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎችን ከጥቅም 25 – 26/2013 ዓ/ም የመልሶ ቅበላ መርሃ ግብር ያካሂዳል፡፡

Read more: የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ መርሃ ግብር ማስታወቂያ

የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ክብርት አምባሳደር ሣህለወርቅ ዘውዴ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ድጋፍ እንደሚደረግ ገለጹ

Details
Wed, 16 December 2020 8:22 am

የኤፌዴሪ ፕሬዝደንት ክብርት አምባሳደር ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥቅምት 12/2013 ዓ/ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተገኙበት ዩኒቨርሲቲው ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦች የሚመጡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ድጋፍ እንዲያገኙ ከተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ መሆኑን ገልጸዋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ክብርት አምባሳደር ሣህለወርቅ ዘውዴ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ድጋፍ...

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሥርዓተ ፆታ ግንዛቤና አተገባበር ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጠ

Details
Wed, 16 December 2020 8:19 am

የዩኒቨርሲቲው ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እንዲሁም ከብራይት ፊውቸር አግሪካልቸር /BFA/ የደቡብ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ‹‹የሥርዓተ ፆታ ግንዛቤ፣ አካታች ጽንሰ ሀሳቦችና ዘዴዎቹ›› በሚል መሪ ቃል በሥራ ክፍሉ ለሚገኙ ባለሙያዎች እና ከተለያዩ ተቋማት ለተወጣጡ ባለድርሻ አካላት ከጥቅምት 09/2013 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ስሲጥ የነበረው የአሠልጣኞች ሥልጠና ተጠናቋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሥርዓተ ፆታ ግንዛቤና አተገባበር ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጠ

Advertisement for Deanship Position of College of Agricultural Sciences

Details
Wed, 16 December 2020 8:19 am

The University seeks competent, committed and interested Ethiopian academic staff to assign for the Deanship position for college of Agricultural Sciences.

icon Advertisement for Deanship Position of College of Agricultural Sciences-2013

በ2013 ዓ/ም የሕግ መውጫ ፈተና (Exit Exam) መፈተን ለምትፈልጉ በሙሉ

Details
Wed, 16 December 2020 8:18 am

በ2012 ዓ/ም ሊሰጥ የነበረው ሀገር አቀፍ የሕግ መውጫ ፈተና (Exit Exam) በኮቪድ-19 መከሰት ምክንያት ወደ 2013 ዓ/ም መተላለፉ ይታወሳል፡፡

ስለሆነም ፈተናው የሚሰጠው ከኅዳር 1-4/2013 ዓ/ም በመሆኑ ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ በሙሉ ከጥቅምት 2-12/2013 ዓ/ም ድረስ ብቻ ብር 664.00 ( ስድስት መቶ ስልሳ አራት ብር ብቻ) በኤጀንሲው የባንክ ሒሳብ ቁጥር 0171597578400 ገቢ ያደረገባችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

Read more: በ2013 ዓ/ም የሕግ መውጫ ፈተና (Exit Exam) መፈተን ለምትፈልጉ በሙሉ

  1. List of Eligible Applicants for PG Entrance Exam
  2. የመግቢያ ፈተና ጊዜ ማስታወቂያ (ለ3ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ)
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድ አፀደቀ
  4. የመግቢያ ፈተና ጊዜ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)

Page 322 of 522

  • 317
  • 318
  • 319
  • 320
  • 321
  • 322
  • 323
  • 324
  • 325
  • 326

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap