- Details
AMU has hosted 14th annual conference on ‘Role of Physics in Science Advancement and Innovative Technologies’ at New Auditorium, Main Campus, from 7th to 8th February, 2020. This conference is first of its kind for AMU and 14th in series for Ethiopian Physical Society that promotes physics as overarching science indispensable in its nature in creating scientific advancements and innovative technologies. Click here to see the pictures
Read more: AMU hosts 14th annual meet on ‘Physics in scientific advancement’
- Details
የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ከእንግሊዙ ኦክስፎርድ ብሩክስ /Oxford Brookes/ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በመምህራን ልማት ላይ በጋራ እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡ በዚህም መሠረት ከኦክስፎረድ ብሩክስ ዩኒቨርሲቲ የመጡ ተማሪዎችና ፕሮፌሰሮች ከዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር የጋራ የመስክ ትምህርት እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ከእንግሊዙ ኦክስፎርድ ብሩክስ (Oxford Brookes) ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ እየሠራ ነው
- Details
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ መንፈቀ-ዓመት በመደበኛና በማታ እንዲሁም በሣምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
- Details
ከታኅሣሥ 14/2012 ዓ/ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች ኅብረት የፓርላማ አባላትና አመራሮች ምርጫ ጥር 03/2012 ዓ/ም የኅብረቱ የሥራ አስፈጻሚ እንዲሁም የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚቴ አባላትን በመምረጥ ተጠናቋል፡፡
በዚህ መሠረት ተማሪ አንዳርጋቸው ደስታ የኅብረቱ ፕሬዝደንት፣ ተማሪ የትምወርቅ ክብሩ ም/ፕሬዝደንት እንዲሁም ተማሪ ቃልኪዳን አባይነህ ዋና ፀሐፊ በመሆን ተመርጠዋል፡፡ በተጨማሪም ተማሪ ገነት ካሳዬ፣ ተማሪ ሀለፎም ደረጀ እና ተማሪ ሚልኪያስ ሙርቴ የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚቴ አባላት ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
- Details
የዩኒቨርሲቲው የሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የማስተማሪያና ሪፌራል ሆስፒታሉን ጨምሮ ቀደም ሲል ከነበረው አደረጃጀት ከፍ ባለ ደረጃ እንዲደራጅ ተጠንቶ ተወስኗል፡፡ በዚህ መሠረት ኮሌጁ በ‹ቺፍ ኤክስክዩቲቭ ዳይሬክተር› እንዲመራ የዩኒቨርቲው የሥራ አመራር ቦርድ ታኅሣሥ 10/2012 ዓ/ም ባካሄደው ስብሰባ ወስኗል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: ዩኒቨርሲቲው የሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የአስተዳደራዊ መዋቅር አደረጃጀት ማሻሻያ አደረገ
- ዩኒቨርሲቲው የእንሰት ምርት አዘገጃጀት፣ ድኅረ-ምርት አያያዝና አጠቃቀም በቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለማገዝ የሚያስችል አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
- በምዕራብ አባያና በልማት 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ ንባብ ክሂሎት ማሻሻያ ትምህርት ለመስጠት የቅድመ መለያ ፈተና በመሰጠት ላይ ነው
- VLIRUOS Enset Team Project ends; Innovative Enset project takes off
- UIL-TTD transfers 2 technologies, developing 3 more