• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ከአርብቶ አደር አካባቢዎች የተወጣጡ የአነስተኛ መስኖ አስተዳደርና አጠቃቀም ሠልጣኞች ተመረቁ

Details
Tue, 06 September 2016 7:38 am

ዩኒቨርሲቲው ከደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ ጋር በመተባበር በአነስተኛ መስኖ አስተዳደርና አጠቃቀም ለ6 ወራት ያሠለጠናቸውን 30 ሠልጣኞች ግንቦት 13/2008ዓ.ም አስመርቋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከአርብቶ አደር አካባቢዎች የተወጣጡ የአነስተኛ መስኖ አስተዳደርና አጠቃቀም ሠልጣኞች ተመረቁ

የሳውላ ካምፓስ የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክት የውል ስምምነት ተፈረመ

Details
Tue, 06 September 2016 7:38 am

ዩኒቨርሲቲው ከዩናይትድና ከብራይት ኮንስትራክሽን ድርጅቶች ጋር የ2ኛ ዙር የሳውላ ካምፓስ የግንባታ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ውል ሰኔ 28/2008 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የሳውላ ካምፓስ የማስፋፊያ ግንባታ ፕሮጀክት የውል ስምምነት ተፈረመ

ለደቡብ ኦሞ ዞን ማረሚያ ቤት ኃላፊዎችና ሰራተኞች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 06 September 2016 7:37 am

የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከህግ ት/ቤት ጋር በመተባበር በደቡብ ኦሞ ዞን ለሚገኙ የማረሚያ ቤት ኃላፊዎችና ሠራተኞች በመሰረታዊ የታራሚዎች መብትና አያያዝ ሰኔ 10/2008 ዓ.ም የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለደቡብ ኦሞ ዞን ማረሚያ ቤት ኃላፊዎችና ሰራተኞች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ

የተማሪዎች ህብረት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

Details
Tue, 06 September 2016 7:36 am

የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት የ2008 ዓ/ም የበጀትና ዕቅድ አፈፃፀምን አስመልክቶ ሰኔ 12/2008 ዓ/ም ግምገማ አካሂዷል፡፡ የተማሪዎች ህብረት ተተኪ ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫም ተከናውኗል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የተማሪዎች ህብረት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

ለድንበር ዘለል ጥቃት አንበገርም!

Details
Tue, 06 September 2016 7:35 am

የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ኑዌር እና አኝዋክ ዞኖች በሚገኙ 13 ቀበሌያት ንፁሃን ዜጎቻችን ላይ የፈፀሙትን አሰቃቂ ግድያና ዝርፍያ በማውገዝ ሚያዝያ 17/2008 ዓ/ም የህሊና ፀሎትና የጧፍ ማብራት ሥነ-ሥርዓት አከናውኗል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለድንበር ዘለል ጥቃት አንበገርም!

  1. ብዝሃነት የተለያየ ባህል፣ ጥበብና ዕውቀት ምንጭ ነው
  2. ውጤታማ ተማሪዎችን መሸለም ለትምህርት ጥራት!
  3. ለቦንኬ ወረዳ መምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ
  4. ልዩ የቅድመ - ምረቃ ምሽት

Page 425 of 522

  • 420
  • 421
  • 422
  • 423
  • 424
  • 425
  • 426
  • 427
  • 428
  • 429

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap