• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ዩኒቨርሲቲው የከተማውን የውኃ ችግር ለመቅረፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ

Details
Wed, 20 January 2016 9:00 pm

ዩኒቨርሲቲው 16 ሚሊየን ብር በሚሆን ወጪ ያስገነባውን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮጀክት ለከተማው ውኃ አገልግሎት ድርጅት ያስረከበ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ የአገልግሎት አቅርቦትና አጠቃቀም የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው የከተማውን የውኃ ችግር ለመቅረፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ

ዩኒቨርሲቲው በአንደኛው ሩብ ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

Details
Thu, 14 January 2016 9:00 pm

የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ባካሄዱት የ2008 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በሩብ ዓመቱ የታዩ ጠንካራ አፈፃፀሞች፣ ክፍተቶች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች በሠፊው ተዳሰዋል፡፡ Click here to see the Pictures.

Read more: ዩኒቨርሲቲው በአንደኛው ሩብ ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

የOFAB-Ethiopia South Node ምስረታ አውደ ጥናት ተካሄደ

Details
Wed, 13 January 2016 9:00 pm

OFAB (Open Forum for Agricultural Biotechnology) አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን የSouth Node ማዕከል አድርጎ በመምረጥ የምስረታ አውደ ጥናቱን ጥር 07/2008 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ Click here to see the Pictures.

Read more: የOFAB-Ethiopia South Node ምስረታ አውደ ጥናት ተካሄደ

መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 12 January 2016 9:00 pm

የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከኮምፒውተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር ከአርባ ምንጭ ከተማና አካባቢው 2ኛ ደ/መ/ት/ቤቶች ለተወጣጡ 95 መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ከታህሳስ 23 - ጥር 21/2008 ዓ/ም ለተከታታይ አራት ቅዳሜዎች መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ Click here to see the Pictures.

Read more: መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ተሰጠ

“የአርባ ምንጭ ሥነ-ህዝብና ጤና ልማት ማዕከል›› የ INDEPTH አባል ሆነ

Details
Mon, 11 January 2016 9:00 pm

ከኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር እና ከ CDC/Center for Disease Control and Prevention/ ጋር በመተባበር የሚሠራው የአርባ ምንጭ ሥነ-ህዝብና ጤና ልማት ማዕከል በ2008 ዓ.ም የሀገር ዓቀፉ INDEPTH አባል ሆኗል፡፡

Read more: “የአርባ ምንጭ ሥነ-ህዝብና ጤና ልማት ማዕከል›› የ INDEPTH አባል ሆነ

  1. የምርምር ሥነ-ምግባርን መከተል ለውጤታማ ምርምር መሠረት መሆኑ ተገለጸ
  2. ለተገልጋዮች ቀልጣፋና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ዩኒቨርሲቲው አሳወቀ
  3. ‹‹የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች የትብብር ምርምርና ሥልጠና ማዕከል›› በጥናትና ምርምር አበረታች ጅምሮችን ማከናወኑ ተገለጸ
  4. ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ተደራሽ በማድረግ ትኩረት ሰጥተው መሥራት ይገባቸዋል

Page 445 of 522

  • 440
  • 441
  • 442
  • 443
  • 444
  • 445
  • 446
  • 447
  • 448
  • 449

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap