• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የመምህራንና የርዕሰ መምህራን ልዩ የክረምት ሥልጠና ገለጻ ተሰጠ

Details
Thu, 01 August 2024 1:30 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የመምህራንና የር/መምህራን ልዩ የክረምት ሥልጠና ከጋሞ ዞንና አጎራባች የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ ሠልጣኞች ሐምሌ 22/2016 ዓ/ም ገለጻ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የመምህራንና የርዕሰ መምህራን ልዩ የክረምት ሥልጠና ገለጻ ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ

Details
Thu, 01 August 2024 1:23 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ዕቅድ ክትትልና ትግበራ ዳይሬክቶሬት የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም አቅርቦ ተገምግሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ  ለተጎዱ ወገኖች የደራሽ ምግብና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

Details
Tue, 30 July 2024 2:28 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከአምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የደራሽ ምግብና የአምስት መቶ ሺህ ብር የጥሬ ገንዘብ ሰብአዊ ድጋፍ ሐምሌ 21/2016 ዓ/ም አድርጓል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ  ለተጎዱ ወገኖች የደራሽ ምግብና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 29 July 2024 12:59 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞንና አጎራባች የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተወጣጡ መምህራንና የት/ቤት አመራር አካላት ልዩ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ለሚያሰለጥኑ መምህራን የአሠልጣኞች ሥልጠና ከሐምሌ 17 - 19/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ  ለተጎዱ ወገኖች ከአንድ ሚሊየን በላይ  ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ

Details
Mon, 29 July 2024 12:54 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ  ለተጎዱ ወገኖች ከአምስት መቶ ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የደራሽ ምግብና የአምስት መቶ ሺህ ብር የጥሬ ገንዘብ ሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ  ለተጎዱ ወገኖች ከአንድ ሚሊየን በላይ  ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ

  1. በምርምር ትብብር ፕሮጀክቶች ችግሮችና ዕድሎች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ
  2. የሐዘን መግለጫ
  3. የሐዘን መግለጫ
  4.  በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ለተባባሪ አሠልጣኝነት በወጣው ማስታወቂያ ላመለከታችሁ  በሙሉ

Page 82 of 521

  • 77
  • 78
  • 79
  • 80
  • 81
  • 82
  • 83
  • 84
  • 85
  • 86

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap