• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የ‹‹HUMAN BRiDGE›› የሥራ ኃላፊዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ

Details
Tue, 13 February 2024 1:48 pm

መቀመጫውን ስዊድን ሀገር ያደረገው ሂዩማን ብሪጅ /HUMAN BRiDGE የተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታልን የካቲት 01/2016 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

  • cmhs-grid

Read more: የ‹‹HUMAN BRiDGE›› የሥራ ኃላፊዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 13 February 2024 1:33 pm

የአርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ የፀረ ሙስናና ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለጫሞ፣ ዓባያና ሳውላ ካምፓሶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ላይ ከጥር 25 - የካቲት 02/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ዩኒቨርሲቲው ዘመናዊ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን ለአርሶ አደሩ ለሙከራ አቀረበ

Details
Mon, 12 February 2024 1:47 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ10 ደቂቃ አንድ ኩንታል በቆሎ መፈልፈል የሚችል ማሽን ሠርቶ የካቲት 02/2016 ዓ/ም በጋሞ ዞን ካምባ ዙሪያ ወረዳ ጋርሳ ሀኒቃ ቀበሌ ሶቦ መንደር ለሚገኙ አርሶ አደሮች ለሙከራ አቅርቧል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዩኒቨርሲቲው ዘመናዊ የበቆሎ መፈልፈያ ማሽን ለአርሶ አደሩ ለሙከራ አቀረበ

የግንባታ ሞዴሊንግ ቴክኖሎጂን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 12 February 2024 1:41 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባባር ‹‹Building Information Management/BIM›› በሚል ርእስ ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ እና ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች መምህራን፣ ለዩኒቨርሲቲው ፋሲሊቲ አስተዳደርና የግንባታ ጽ/ቤት ባለሙያዎች ከጥር 13 - 30/2016 ዓ/ም የግንባታ ሞዴሊንግ ቴክኖሎጂን አስመልክቶ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የግንባታ ሞዴሊንግ ቴክኖሎጂን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጠ

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Details
Thu, 08 February 2024 2:25 pm

የአርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ የፀረ ሙስናና ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለጫሞ፣ ዓባያና ሳውላ ካምፓሶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ላይ ከጥር 25 - የካቲት 02/2016 ዓ/ም የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማንጎ ማውረጃ ቴክኖሎጂን ለአርሶ አደሩ ለሙከራ አቀረበ
  2. ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች በጂአይኤስ/GIS/ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  3. “የጋሞ ዱቡሻ እና የዱቡሻ ዎጋ" የጥናትና ምርምር ማስጀመሪያ የማኅበረሰብ ንቅናቄ መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
  4. የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት የአምሳለ ፍርድ ቤት ፍጻሜ ውድድርና በታንዛንያ አሩሻ ኢትዮጵያን ወክለው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና የመስጠት መርሃ ግብር አካሄደ

Page 115 of 522

  • 110
  • 111
  • 112
  • 113
  • 114
  • 115
  • 116
  • 117
  • 118
  • 119

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap