
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞ ዞን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የቤተ ሙከራ ቁሳቁሶችን በማደራጀትና ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ላበረከተው አስተዋጽኦ የዕውቅና እና በባልታና ጨንቻ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የቤተ ሙከራዎች አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የጉብኝት መርሐ ግብር ከመጋቢት 25-26/2017 ዓ/ም ተካሂዷል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ዩኒቨርሲቲው በዞኑ ትምህርት ቤቶች ቤተ ሙከራዎችን በቁሳቁስ በማደራጀትና ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጠው

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንሰሳትና ዓሣ ኃብት ምርምር ማዕከል ከሁለት መቶ ሺ በላይ የዳልጋ ከብቶች በጎሮርሳ በሽታ እንዳይጋለጡ ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት የቆየ ቅድመ መከላከያ ክትባት መሰጠቱን ገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አሜሪካን አገር ከሚገኘው አልባስተር ኢንተርናሽናል ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር በጨንቻ ዙሪያ ወረዳና ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ቀበሌያት የተሰሩ የተለያዩ ማኅበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶችን መጋቢት 29/2017 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው፣ የጋሞ ዞንና የተለያዩ ወረዳዎች አመራሮች በተገኙበት አስመረቋል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በአልባስተር ኢንተርናሽናል ትብብር የተሰሩ ማኅበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶች ተመረቁ

- Details
Arba Minch University (AMU), in collaboration with U.S.-based humanitarian organization Alabaster International, has officially inaugurated a series of community-focused development projects in Chencha Woreda and Chencha Town Administration. The inauguration ceremony, held on April 8, 2025, brought together AMU officials, Gamo Zone administrators, and representatives from various woredas. Click here to see more photos.

- Details
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ17 ዓመት በታች ፓይለት የእግር ኳስ ፕሮጀክት ደረጃቸውን የጠበቁ ኳሶች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፓይለት ታዳጊ የወንዶች እግር ኳስ ፕሮጀክት የኳስ ድጋፍ ተደረገ
- ለሳይንስ ትምህርት ጥራት መሻሻል እየሰራ መሆኑን የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ገለጸ
- የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሕዝብ ግንኙነትና የኮሚዩኒኬሽን ኃላፊዎች ፎረም ተጠናቀቀ
- «ዩኒቨርሲቲን መሠረት ያደረገ የፀረ-ሱሰኝነት ሀገር አቀፍ እንቅስቃሴ» እና «ጤናማ አንጎል (አዕምሮ) ለመማር ማስተማር ስኬትና ለጤናማ ማኅበረሰብ መሠረት ነው» በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ
- Team from Alabaster International, Nature for Justice, MoA, EPA Visit AMU፡ Enset Tissue Culture and Tech Labs in Focus