• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የሐዘን መግለጫ

Details
Wed, 24 May 2023 6:43 am

ወ/ሮ ድርሻዬ አድማሱ አላሆ ከአባታቸው አቶ አድማሱ አላሆ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ትርፍነሽ ሞገስ በአርባ ምንጭ ከተማ ታኅሣሥ 24/1984 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

በወንጀል በተጠረጠሩ፣ በተያዙ እና በተከሰሱ ሰዎች መብቶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 22 May 2023 12:57 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት የማኅበረሰብ ጉድኝት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከጋሞ ዞን ፍትሕ መምሪያ ጋር በመተባበር በዞኑ ከሚገኙ ሦስት የከተማ አስተዳደሮችና አራት ወረዳዎች ዐቃቤያን ሕጎች፣ ወንጀል መርማሪ ፖሊሶች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በወንጀል በተጠረጠሩ፣ በተያዙ እና በተከሰሱ ሰዎች መብቶች ዙሪያ ግንቦት 12/2015 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በወንጀል በተጠረጠሩ፣ በተያዙ እና በተከሰሱ ሰዎች መብቶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

የሐዘን መግለጫ

Details
Mon, 22 May 2023 12:32 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ላይ በደረሰው ድንገተኛ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ መምህራን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን በመላው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ስም ይገልጻል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ለመምህራኑ ቤተሰቦች፣ ዘመዶችና የሥራ ባልደረቦች እንዲሁም ለመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

የጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ የሙከራ ፕሮጀክት አካላዊና ሥነ-ሕይወታዊ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤት እያሳዩ ነው

Details
Thu, 18 May 2023 10:10 am

በጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራና የሐይቁ የላይኛው ተፋሰስ አካል በሆነው ጌዣ ደን ውስጥ ምርምርን መሠረት ያደረገ የመልሶ ማልማት የሙከራ /Pilot/ ፕሮጀክት አካላዊና ሥነ-ሕይወታዊ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤት እያሳዩ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ የሙከራ ፕሮጀክቱ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከሮማንና ኃይለማርያም ፋውንዴሽን፣ ከቤልጂየሙ ኬዩሊዩቨን ዩኒቨርሲቲ/KU Leuven University/ እና ቢኦኤስ+/BOS+/ ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር የተጀመረ ሲሆን ከጀርመን ልማት ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለሚሠራው ለአምስት ዓመታት የሚቆይ ፕሮጀክት እንደ ማሳያ የሚያገለግል ነው፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ የሙከራ ፕሮጀክት አካላዊና ሥነ-ሕይወታዊ ሥራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤት እያሳዩ ነው

በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ሴት የሥራ ኃላፊዎች የአመራርነት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 16 May 2023 9:24 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከአርባ ምንጭ ከተማ ሴቶችና ሕጻናት ጉዳዮች ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከከተማው አስተዳደር ለተወጣጡ የሥራ ኃላፊዎች የአመራርነት ሥልጠና ግንቦት 4/2015 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ሴት የሥራ ኃላፊዎች የአመራርነት ሥልጠና ተሰጠ

  1. AMU Senate Promotes Six Staff to Associate Professorship Academic Rank Position  
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርቲ ሕግ ት/ቤት በኮንሶ ዞንና አሌ ልዩ ወረዳ የሚገኙ የነጻ ሕግ ድጋፍ መስጫ ማእከላት ላይ የመስክ ምልከታ አካሄደ
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማእከል 1,800 ዶሮዎችን ለሽያጭ አቀረበ
  4. የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፕሮፌሽናል ፈተና ማእከል ለማቋቋምና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

Page 168 of 522

  • 163
  • 164
  • 165
  • 166
  • 167
  • 168
  • 169
  • 170
  • 171
  • 172

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap