
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ- ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት በ2015 የትምህርት ዘመን አዲስ ለገቡ ተማሪዎች በዋናው ግቢ እና ጫሞ ካምፓስ በሥነ-ምግባር ምንነት፣ መሠረታዊ መርሆዎች፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ሥነ-ምግባር መመሪያና በሙስና ወንጀል ዙሪያ መጋቢት 23/2015 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶ ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለ2015 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሥነ-ምግባር መመሪያና በሙስና ወንጀል ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
Arba Minch University marks 4th Doctoral day and welcomes newly graduated PhD staff from different Universities on 1st April, 2023. Click here to see Pictures.
Read more: 4th Doctoral Day Marked; AMU Welcomes New PhD Graduates

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ካሉ አንጋፋና ስመ ጥር ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህንን መልካም ስም በገበያ አማራጭነት ለመጠቀም ያሰቡ አንዳንድ ኃላፊነት የጎደላቸው ግለሰቦች የዩኒቨርሲቲው ያልሆኑ የትምህርት ማስረጃዎች እና የተማሪ ውጤት ኮፒዎች ላይ የዩኒቨርሲቲውን ሎጎ ተጠቅመው የዩኒቨርሲቲውን ስም እያጎደፉ መሆኑን ከተለያዩ ተቋማት ከሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ጥያቄዎች ለመረዳት ተችሏል፡፡
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስም የተመዘገበ የትምህርት ማስረጃና የተማሪ ውጤት ኮፒ በመያዝ ሠራተኛ ቀጥራችሁ ለሚታሠሩ ተቋማት በሙሉ፡-

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል በእንስሳት ስነ-ምግብ ‹‹Animal Nutrition›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት ዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም መጋቢት 28/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፋቸውን የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ ያቀርባሉ፡፡
Read more: የዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር