• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Fri, 31 March 2023 1:53 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል በእንስሳት ስነ-ምግብ ‹‹Animal Nutrition›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት ዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም መጋቢት 28/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፋቸውን የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ ያቀርባሉ፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ትውውቅ አደረገ

Details
Fri, 31 March 2023 9:08 am

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመሥራት መጋቢት 19/2015 ዓ/ም ትውውቅ አድርጓል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ትውውቅ አደረገ

ለውሃ ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Thu, 30 March 2023 2:10 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምግባርና ፀ/ሙ/መከ/ዳይሬክቶሬት ቅዳሜ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም ጧት ከ2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመጡበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ በትምህርት ቆይታቸው ሊተገብሩ የሚገባቸውን የሥነ-ምግባር መርሆዎችና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ዲሲፕሊን መመሪያን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና አዘጋጅቷል፡፡

Read more: ለውሃ ቴክኖሎጂ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

EJWST, Ethiopian Journal of Water Science & Technology, Got Accredited by MoE

Details
Thu, 30 March 2023 1:41 pm

Ethiopian Journal of Water Science & Technology of Arba Minch University got accredited by Federal Ministry of Education for the next three years.

Congratulations to AMU and all well-wishers!

Read more: EJWST, Ethiopian Journal of Water Science & Technology, Got Accredited by MoE

‹‹የኢንተርኔት መገደብ ተገቢ ነው ወይስ አይደለም?›› በሚል ርእሰ ጉዳይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የክርክር መድረክ ተካሄደ

Details
Wed, 29 March 2023 1:54 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ማዕከል ጋር በመተባበር መጋቢት 19/2015 ዓ/ም ‹‹የኢንተርኔት መገደብ ተገቢ ነው ወይስ አይደለም?›› በሚል ርእሰ ጉዳይ ላይ በተማሪዎች መካከል የክርክር መድረክ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ‹‹የኢንተርኔት መገደብ ተገቢ ነው ወይስ አይደለም?›› በሚል ርእሰ ጉዳይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የክርክር መድረክ ተካሄደ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በካምባ ዙሪያ ወረዳ በዝናብ እጥረት ምክንያት ለድርቅ ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
  2. በመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ከ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ
  3. ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ ፈጣን የኤች አይ ቪ/HIV/ ምርመራ አልጎሪዝም ላይ ሥልጠና ተሰጠ
  4. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ዲፈንስ መርሃ ግብር

Page 177 of 522

  • 172
  • 173
  • 174
  • 175
  • 176
  • 177
  • 178
  • 179
  • 180
  • 181

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap