• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በካምባ ዙሪያ ወረዳ በዝናብ እጥረት ምክንያት ለድርቅ ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

Details
Wed, 29 March 2023 11:59 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞ ዞን ካምባ ዙሪያ ወረዳ በዝናብ እጥረት ምክንያት ለድርቅ ለተጋለጡና አስቸኳይ የምግብ እህል ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች 70 ኩንታል የምግብ በቆሎ መጋቢት 18/2015 ዓ/ም በካምባ ከተማ ተገኝቶ አስረክቧል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በካምባ ዙሪያ ወረዳ በዝናብ እጥረት ምክንያት ለድርቅ ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

በመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ከ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Tue, 28 March 2023 2:23 pm

የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከአራቱም ፋከልቲዎች ከተወጣጡ የ2015 ዓ/ም የኢንስቲትዩቱ ተመራቂ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር የመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጀትን በተመለከተ መጋቢት 15/2015 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ከ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ ፈጣን የኤች አይ ቪ/HIV/ ምርመራ አልጎሪዝም ላይ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 28 March 2023 2:15 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ማዕከል ማስ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በከተማው ከሚገኙ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ የኤች አይ ቪ/HIV/ ፈጣን ምርመራ አልጎሪዝም ዙሪያ ከመጋቢት 16-18/2015 ዓ/ም ድረስ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ ፈጣን የኤች አይ ቪ/HIV/ ምርመራ አልጎሪዝም ላይ ሥልጠና ተሰጠ

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ዲፈንስ መርሃ ግብር

Details
Mon, 27 March 2023 9:17 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ብርሃኑ ገመዳ መጋቢት 22/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዓባያ ካምፓስ በአዲሱ አስተዳደር ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ዲፈንስ መርሃ ግብር

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ራሱን ማስተዳደር እስኪችል አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ

Details
Mon, 27 March 2023 7:54 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በራስ ገዝ (Autonomous) አስተዳደር ራሱን ለማስተዳደር እያከናወነ ባለው እንቅስቃሴና ተቋሙ በሚገኝበት አሁናዊ ደረጃ ዙሪያ ከፍተኛ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች በተገኙበት ከዩኒቨርሲቲው የካውንስል አባላት ጋር መጋቢት 8/2015 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ራሱን ማስተዳደር እስኪችል አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ

  1. ለጫሞ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደረገ
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጉድኝት ማስ/ጽ/ቤት ሁለት ግራንድ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ያስጀመረው የዶሮ እርባታ ጣቢያ ተጎበኘ
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በገጠር መሬት አዋጅና ይርጋ ዙሪያ ለፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶችና ዳኞች ሥልጠና ሰጠ

Page 178 of 522

  • 173
  • 174
  • 175
  • 176
  • 177
  • 178
  • 179
  • 180
  • 181
  • 182

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap