• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የዓለም ውኃ አዘል መሬቶች (World Wetlands Day) ቀንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Tue, 07 February 2023 9:36 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ውኃ አዘል መሬቶችና የተፈጥሮ ምንጮች ላይ ከሚሠራው ‹‹Ethio-Wetlands and Natural Resources›› ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የዓለም ውኃ አዘል መሬቶች (World Wetlands Day) ቀንን አስመልክቶ ጥር 25/2015 ዓ/ም የጋራ ውይይት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዓለም ውኃ አዘል መሬቶች (World Wetlands Day) ቀንን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

በቁንጭር (ቦልቦ) በሽታ ላይ በተከናወነ የምርምር ውጤት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 06 February 2023 2:18 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ኦቾሎ ቀበሌ በቁንጭር (ቦልቦ)በሽታ ላይ ያከናወነው ታላቅ የምርምር ፕሮጀክት ውጤት  ለማኀበረሰቡ አጋር ተቋማት የማስተዋወቂያ ወርክሾፕ ጥር 26/2015 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በቁንጭር (ቦልቦ) በሽታ ላይ በተከናወነ የምርምር ውጤት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

AMU ties up with DYP- ATU of India

Details
Mon, 06 February 2023 9:10 am

Arab Minch University inked a Memorandum of Understanding with D.Y. Patil Agriculture and Technical University of Talsande, India. The 5-year pact was signed by AMU's Vice President for Research and Community Engagement, Behailu Merdekios (Associate Professor), and Vice Chancellor of DYP-ATU, Prof.K.Prathapan, on 1st February, 2023. Click here to see more pictures.

Read more: AMU ties up with DYP- ATU of India

የትምህርት ጥራትንና የተማሪዎችን ውጤት በዘላቂነት ለማሻሻል የትምህርት ዘርፍ ባለድርሻዎች ቅንጅት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

Details
Sat, 04 February 2023 3:32 pm

የትምህርት ጥራትንና የተማሪዎችን ውጤት በዘላቂነት ለማሻሻል የትምህርት ዘርፍ ባለድርሻዎች በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት ኃላፊዎችና በ2014 ዓ/ም በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ገለጹ፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የትምህርት ጥራትንና የተማሪዎችን ውጤት በዘላቂነት ለማሻሻል የትምህርት ዘርፍ ባለድርሻዎች ቅንጅት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የዕጩ ዶ/ር ጋሻው ተፈራ እና የዕጩ ዶ/ር ተፈሪ ሀቱዬ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፎች ተገመገሙ

Details
Sat, 04 February 2023 2:18 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነጽሑፍ ት/ክፍል በ‹‹English Language Teaching (ELT)›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት ዕጩ ዶ/ር ጋሻው ተፈራ እና ዕጩ ዶ/ር ተፈሪ ሀቱዬ የመመረቂያ የምርምር ሥራቸውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎቻቸው በተገኙበት ጥር 24 እና 25/2015 ዓ/ም አቅርበዋል፡፡  የሁለቱም ዕጩ ዶክተሮች የመመረቂያ ጽሑፎች በአማካሪ ቦርዶቹ ተቀባይነትን አግኝተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ጋሻው ተፈራ እና የዕጩ ዶ/ር ተፈሪ ሀቱዬ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፎች ተገመገሙ

  1. የጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራን መልሶ ለማልማት የሚያስችል ሦስት ሄክታር መሬት ተሰጠ
  2. አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ህንድ ሀገር ከሚገኘው ሂንዱስታን የቴክኖሎጂና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የበይነመረብ የምርምር ዓውደ ጥናት አካሄደ
  3. በ2015 የትምህርት ዘመን ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለምትመጡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
  4. AMiT & HITS hosted 1st joint online symposium on Research in Architecture and Planning

Page 190 of 522

  • 185
  • 186
  • 187
  • 188
  • 189
  • 190
  • 191
  • 192
  • 193
  • 194

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap