• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

10ኛው ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ዎርክሾፕ ተካሄደ

Details
Tue, 31 January 2023 10:46 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክቶሬት 10ኛውን ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ዎርክሾፕ ከጥር 19 -20/2015 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: 10ኛው ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ዎርክሾፕ ተካሄደ

እንሰትን በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎችና በምሥራቅ አፍሪካ ለማስተዋወቅ የሚያስችለው የጋራ ፕሮጀክት ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው

Details
Mon, 30 January 2023 10:19 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የብዝሃ ሕይወት ጥናት ኢንስቲትዩት፣ አሜሪካ ሀገር ከሚገኘው ‹‹Alabaster International››፣ ከኬንያው ጆሞ ኬንያታ የግብርናና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና ከ‹‹Girl Child Network›› ጋር እንሰትን በኢትዮጵያና በምሥራቅ አፍሪካ ለማስታዋወቅና የምግብ ዋስትና መፍትሔ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ፕሮጀክት ቀርጸው ለመሥራት ቅድመ ዝግጅቶችን እያጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ በቅርቡ የመግባቢያ ስምምነት በመፈራረም ወደ ሥራ የሚገቡ ሲሆን ከተቋማቱ የመጡ የሥራ ኃላፊዎች በመስኩ የተሠሩ የምርምር ሥራዎችንና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ከዩኒቨርሲቲው አመራሮችና የዘርፉ ተመራማሪዎች ጋር በመሆን ከጥር 17-19/2015 ዓ/ም የመስክ ምልከታና የጋራ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: እንሰትን በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎችና በምሥራቅ አፍሪካ ለማስተዋወቅ የሚያስችለው የጋራ ፕሮጀክት ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው

6th National Symposium on Indigenous Knowledge for National Dialogue

Details
Mon, 30 January 2023 9:12 am

AMU Senate Promotes Dr. Muluneh Lemma to an Associate Professor

Details
Thu, 26 January 2023 2:26 pm

Arba Minch University Senate promoted Dr. Muluneh Lemma Woldesemayat, an assistant professor and researcher in the faculty of Electrical and Computer Engineering, to an Associate Professorship Academic Rank on January 21, 2023.

Read more: AMU Senate Promotes Dr. Muluneh Lemma to an Associate Professor

የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ ግብር

Details
Thu, 26 January 2023 2:19 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነጽሑፍ ት/ክፍል በ‹‹English Language Teaching (ELT)›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር  ተፈሪ ሀቱዬ ጥር 25/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የመመረቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ 

Read more: የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ ግብር

  1. የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ ግብር
  2. ክልላዊ የፕሮጀክት መክፈቻ ወርክሾፕ በዩኒቨርሲቲው ተካሄደ
  3. AMIT is to host the 1st Joint Research Symposium
  4. የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ሀገር አቀፍ ፕሮግራም የመረጃ ጥራት ምዘና ጥናት ሊደረግ ነው

Page 193 of 522

  • 188
  • 189
  • 190
  • 191
  • 192
  • 193
  • 194
  • 195
  • 196
  • 197

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap