• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ዶ/ር ቦጋለ ገብረማርያም የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

Details
Thu, 12 January 2023 7:49 am

በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ አመራር ዝግጅት ምልመላና ስምሪት ሥርዓት ማስተግበሪያ መመሪያ መሠረት በዩኒቨርሲቲው ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ቦታ በተደረገው ግልጽ ውድድር መሠረት የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ ከታኅሣሥ 22/2015 ዓ/ም ጀምሮ ዶ/ር ቦጋለ ገብረማርያም የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው እንዲያገለግሉ የኃላፊነት ሹመት ሰጥቷል፡፡

Read more: ዶ/ር ቦጋለ ገብረማርያም የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

Call for Papers

Details
Tue, 10 January 2023 9:10 am

The editorial board of OMO International Journal of Sciences would like to invite researchers, experts, academia, and entrepreneurs to submit manuscripts of original research, review articles, technical notes and short communications for publication in the  journal. OMO Int. J. Sci. is Arba Minch University based journal which publishes top-level research works from all areas of Natural, Computational, Agricultural, Veterinary, Food, Medical and Health Sciences. 

OMO Call for Papers Revised-2023

Read more: Call for Papers

ዩኒቨርሲቲው በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ

Details
Mon, 09 January 2023 1:17 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በጎፋና ኮንሶ ዞኖች እና በደራሼ ልዩ ወረዳ በዝናብ እጥረት በተከሰተ ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 2.1 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የምግብ እህል ድጋፍ ከታኅሣሥ 26-28/2015 ዓ/ም በየሥፍራዎቹ በመገኘት አስረክቧል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዩኒቨርሲቲው በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ

የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ-ግብር

Details
Fri, 06 January 2023 1:38 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ት/ክፍል በ‹‹ Disaster Risk Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ ሐሙስ ጥር 04/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የመመረቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያቀርባል፡፡  

Read more: የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ-ግብር

  የዕጩ ዶ/ር ኤዞ ኤማኮ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Fri, 06 January 2023 1:21 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ ‹‹Development Economics›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ኤዞ ኤማኮ ማክሰኞ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ/ም የምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት አቅርቧል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more:   የዕጩ ዶ/ር ኤዞ ኤማኮ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

  1. ‹‹በሀገር ግንባታ ላይ የምሁራን ሚና›› በሚል መሪ ቃል የመምህራንና የአካዳሚክ ቴክኒክ ረዳቶች ውይይት እንደቀጠለ ነው
  2. ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በዲጂትረክ/DigiTruck/ ፕሮጀክት በአይ ሲ ቲ/ICT/ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው
  3. የእንሰት አመራረትንና ማብላላት ሂደትን የሚያዘምኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ርክክብ ተካሄደ
  4. ‹‹በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና›› በሚል ርእስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

Page 197 of 522

  • 192
  • 193
  • 194
  • 195
  • 196
  • 197
  • 198
  • 199
  • 200
  • 201

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap