በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ሲሳተፍ የቆየው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ልኡካን ቡድን ዛሬ ጥር 28/2017 ዓ/ም አመሻሹን አርባ ምንጭ ሲደርስ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ፣ ሠራተኞችና ተማሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውለታል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
የልኡክ ቡድኑ በውድድሩ ሰባት ሜዳሊያዎችንና አንድ ዋንጫ ማግኘት የቻለ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ኢ/ር አብደላ ከማል ቡድኑ ያስመዘገበው ውጤት የሚበረታታ መሆኑን ገልጸው በቆጣይ ዓመት ከዚህ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ከአሁን ጀምሮ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ አሳስበዋል።
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት