በዩኒቨርሲቲው መምህራን ማኅበር ጥሪና ሰብሳቢነት በ24/3/2015 ዓ/ም በተካሄደው ስብሰባ በወጣው አቋም መግለጫ የተላለፈውን የመማር ማስተማር ሥራ የማቆምን ሃሳብ ዩኒቨርሲቲው የማያውቀው በመሆኑ ሁሉም መምህር እንደተለመደው በመደበኛ ክፍለ ጊዜው መሠረት መማር ማስተማር ሥራው ላይ እንዲገኝ ዩኒቨርሲቲው ይገልጻል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት