አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በማታ፣ በሳምንት መጨረሻ እና በርቀት የትምህርት ፕሮግራሞች መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ እና በሳውላ ማዕከል ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ከ2017 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ጀምሮ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡
የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት