የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ለ2017  የትምህርት ዘመን ወደ ግቢ መግቢያ ቀን መስከረም 9፣ መመዝገቢያ መስከረም 10 እና ትምህርት መጀመሪያ መስከረም 11/2017 ዓ/ም ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

ማሳሳቢያ ፡- ዩኒቨርሲቲው ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማያስተናግድ መሆኑን ይገልጻል፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት