አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው የክርስትና እምነት ተከታይ ማኅበረሰብ፣ ለቀድሞ ምሩቃንና  ለመላው  የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለ2017 ዓ/ም የደመራና መስቀል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓላቱ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብና የአብሮነት እንዲሆኑ ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ 

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት