አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ትናንት ረፋድ አካባቢ በተከሰተው የመሬት ናዳ አደጋ ምክንያት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ በደረሰው ከፍተኛ ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን በዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ስም እየገለጸ ለኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ፣ ለዞኑና ለክልሉ ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል።
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት