የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና አስፈፃሚዎችና ተፈታኝ ተማሪዎች በአጠቃላይ የፈተና አስተዳደርና አሰጣጥ እንዲሁም መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ዙሪያ ዛሬ ሐምሌ 2/2016 ዓ/ም ገለፃ /Orientation/ ተሰጥቷል፡፡ በሁለት ዙሮች ተከፍሎ በሚሰጠው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ31 ሺህ በላይ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመድበዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት