የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ከሥሩ ከሚገኙ የትምህርትና ሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር በ2017 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረግ የቁልፍ አፈጻጸም ውል (KPI) ጥር 14/2017 ዓ.ም ተፈራረሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ቴዎድሮስ ብርሃኑ ጥራት ያለውን ትምህርት ተደራሽ ማድረግ፣ የሠራተኛውን አቅም መገንባት እና ቀልጣፋ የውስጥ አሠራርን መዘርጋት በዕቅዱ የተካተቱ መሆኑን ገልጸዋል። በቀጣይም ከቀሪ ማስተባበሪያ ቢሮዎችና ግለሰብ ፈጻሚዎች ጋር ውል መፈራረሙ ይቀጥላል ያሉት ዲኑ ለሥራው ስኬትም አቅምን አሟጦ መጠቀምና ተደጋግፎ መሥራት እንደሚጠበቅ አመላክተዋል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት