አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት 2019 . የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በሁለተኛ (Master’s) እና በሦስተኛ (PhD) ድግሪ ፕሮግራሞች የመመዝገቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

የማመልከቻ ጊዜ፡ ከሐምሌ 15 ቀን 2018 . እስከ መስከረም 25 ቀን 2019 .

*      የማመልከቻ ድረ-ገጽ፡ https://forms.gle/hYoE6KjtzL5NEn1P9

ማሳሰቢያ፡ ማንኛውም አመልካች በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ ላይ ለዚሁ ማመልከቻ ተብሎ በተዘጋጀው ሊንክ በመጠቀም በኦንላይን (Online) ብቻ መመዝገብ ይጠበቅበታል።

 

*   Call for Applicants: Graduate Programs

 

The School of Graduate Studies at Arba Minch University invites qualified applicants for admission to its Master’s and PhD programs for the 2019 E.C. academic year. Programs are available in both Regular and Extension modes.

Key Information:

Application Period: From July 22, 2026 to October 05, 2026 

*      Application Link: https://forms.gle/hYoE6KjtzL5NEn1P9

Note: All applicants are required to apply online through the official application portal provided on the university's website