የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ፕሮግራም ለ2019 የትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ በዴይ ታይም ኤክስቴንሽን፣ በማታ፣ በርቀትና በሳምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ እና ሳውላ ማዕከል ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች (በምስሉ ላይ ይመልከቱ) ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡