ቀደም ሲል አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጠቅላላ ሐኪም ለመቅጠር ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ/ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ተወዳዳሪዎች ያስመዘገቡት ውጤት ተገምግሞ ከዚህ በታች የማጠቃለያ ውጤት ተዘጋጅቷል፡፡

በዚህም መሠረት በውድድሩ አብላጫ ውጤት በማምጣት የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት የሥራ ቀናት ውስጥ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

 

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የጥበብ ምንጭ!