የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 11/2015 ዓ/ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚህም ምክንያት የዩኒቨርሲቲው የተወሰኑ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ብቻ ልዩ የመግቢያ ባጅ ተሰጥቶ ወደ ግቢ የሚገቡ ሲሆን ሌሎች ሠራተኞች ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 12/2015 ዓ/ም ድረስ ቤታችሁ ሆናችሁ ሥራዎችን እንድታከናውኑ ያሳውቃል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ