በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለNGAT ቱቶሪያል የተመዘገባችሁ በሙሉ

የNGAT ሥልጠና የሚሰጠው መስከረም 30 (አርብ) አና ጥቅምት 1 (ቅዳሜ)/ 2018 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት ሕንጻ ሴሚናር ክፍል እንዲሁም ለሳውላ ማዕከል አመልካቾች በሳውላ ካምፓስ ስለሚሰጥ በተገለጸው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በመገኘት ሥልጣናውን እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA