- ፈተና የሚጀምረው ማክሰኞ 29/01/2016 ዓ.ም መሆኑን
- የምትፈተኑበትን ካምፓሰ፣ ቀንና ሰዓት በ28/01/2016 ዓ.ም ከ4፡00 ሰዓት ጀምሮ ዋናው ግቢ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ እንዲታዩት እንዲሁም ጎፋ ሳውላ ካምፓስ ለመፈተን ያመለከታችሁ በካምፓሱ ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ እንዲታዩ፤
- በፈተና ጊዜ ሞባይል ስልክና ሳይንቲፊክ ካልኪዩለተር የማይፈቀድ መሆኑን እያሳወቅን፤
በተለያዩ ምክንያቶች እስከ አሁን ለ“GAT” ያላመለከታችሁ ተማሪዎች እስከ 27/01/2016 ዓ.ም እስከ 12፡00 ሰዓት ድረስ መመዝገብና በ28/01/2016 ዓ.ም የሙከራ ፈተና (Mock Exam) መፈተን የምትችሉ መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን፡፡
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት