በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ “Mathematics” ትምህርት ክፍል በ “Operations Research” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስሜነህ ሁናቸው ታኅሣሥ 25/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡
ዕጩ ዶ/ር ስሜነህ ሁናቸው ‹‹Dynamic Vehicle Parking Pricing, Prediction of Demand and Optimal Selection of Parking Lots›› በሚል ርእስ ያከናወነውን የመመረቂያ ጥናት ጽሑፍ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት