በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ ‹‹Geography and Environmental Studies›› ት/ክፍል በ‹‹Environment and Natural Resource Management›› የትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ገነሻ ማዳ ኅዳር 03/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መግቢያ አካባቢ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያቀርባል፡፡
ዕጩ ዶ/ር ገነሻ ማዳ ‹‹Ecosystem Services and Degradation of Plantation Forest Analysis in the Upper Hare-Baso River Catchment of Gamo Highlands, Southwestern Ethiopia›› በሚል ርእስ አከናውኗል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት