በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ የማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ “AUTOMETRIZED ALGEBRAS:CONVEX SUBALGEBRAS, CONGRUENCES AND SPECTRUM” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት