ዕጩ ዶ/ር ከበደ ገልገሎ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል በእንስሳት ሥነ-ምግብ/Animal Nutrition/ ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ከበደ የ3ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ጽሑፉን የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት መስከረም 15/2016 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ በዋናዉ ግቢ አዲሱ አዳራሽ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
ዕጩ ዶ/ር ከበደ ገልገሎ የመመረቂያ ጥናታዊ ጽሑፉን “Livestock Feed Potentials of Commelina Species in Konso Zone, Southern Ethiopia: Principles and Practices” በሚል ርዕስ አከናውኗል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት