በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ“Computing and Software Engineering  Faculty” በ “Computing and Information Technology” ትምህርት ፕሮግራም የ3 ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ክብረአብ አዳነ “DETECTING PHISHING WEBSITES USING MACHINE LEARNING, DEEP LEARNING, AND FEATURE SELECTION TECHNIQUES ” በሚል ርዕስ ያከናወነውን የ3ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራ የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ሰኔ 19/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

ስለሆነም በመርሃ ግብሩ ላይ መገኘት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ እንድትገኙ የተጋበዛችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት