በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በውኃ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት በ ‹‹Water Resources and Irrigation Engineering›› ፋከልቲ  በ ‹‹Groundwater Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ እጩ ዶ/ር አስናቀው ሙሉዓለም ጥቅምት 18/ 2017 ዓ/ም ከ ጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

 እጩ ዶ/ር አስናቀዉ ሙሉዓለም ‹‹EVALUATION OF GROUNDWATER POTENTIAL AND QUALITY IN THE GUNA-ABAY WATERSHED: UPPER ABAY (BLUE NILE) BASIN, ETHIOPIA›› በሚል ርእስ ያከናወነውን የመመረቂያ ጥናት ጽሑፍ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት