በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት በ ‹‹Hydraulic & Water Resources Engineering›› ፋከልቲ  በ ‹‹Hydraulic Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ እጩ ዶ/ር መስፍን ረታ ጥቅምት 15/ 2017 ዓ/ም ከ ጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

እጩ ዶ/ር መስፍን ረታ ‹‹Integrated Water Balance & Watershed Health Assessment Under Existing Water Use & Future Development Plans in Weyib Watershed, Ethiopia›› በሚል ርእስ ያከናወነውን የመመረቂያ ጥናት ጽሑፍ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት